Skip to main content

Posts

መነበብ ያለባቸው 10 የአማርኛ መፅሃፍቶች

   የአማርኛ መፅሃፍቶች 📚  እነዚህን መፅሀፍቶች ብታነቧቸው በህይወታችሁ ውስጥ የተለየ ነገር ይፈጠራል ብዬ አስባለሁ ጊዜውም ክረምት ስለሆነ በተለየ መልኩ መፅሀፍቶችን እናንብብ። መልካም የንባብ ጊዜ
Recent posts

ጉማ አዋርድ 2015

  አነጋጋሪ ፎቶዎች በጉማ አዋርድ  ጉማ አዋርድ ዘንድሮም ለዘጠነኛ ጊዜ ተካሂዶ አልፏል። በዚህ የሽልማት ስነስርዓትም የተለያዩ ዝነኛ አርቲስቶች የሚገርም እና ትርጉም ያለው የአለባበስ አይነት ለብሰው ተገኝተዋል። ምስሉን በቪዲዮ ላይ ማየት ይችላሉ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተክሊል ጋብቻ

                ሰርግ በተክሊል  የጋብቻ ሥርዐት ቃል ኪዳን፦ ዐቅመ ሔዋንን የደረሰች ድንግል ልጅ አገረድና (ቆንጆ) ዐቅመ አዳምን ያደረሰ ድንግል ወንድ በተክሊል ሥርዐት ተጋብተው ባልና ሚስት ለመኾን ከቄሱ እጅ የቃል ኪዳን ቀለበትን ተቀባብለው የጋብቻ ሕግን የሚያጸኑበትና አንድ አካል አንድ አምሳል ለመኾን የቤተ ክርስቲያን ሥርዐት የተክሊል ጋብቻ መጽሐፈ ተክሊል ነው ወይም ፈቶች ያልኾኑ ድንግል ሴትና ድንግል ወንድ ሲጋቡ ማለት ነው። የክርስቲያን ጋብቻ ሥነ ሥርዐት ሙሽራውና ሙሽራዬቱ አክሊል ተቀዳጅተው አበባ ይዘው አንድ መጐናጸፊያ ለብሰው የተባረከ ቀለበት አድርገው ቃላ ኪዳን የሚገቡበት ሥጋውንና ደሙን የሚቀበሉበት መንፈሳዊ ሕግ እስከ ሞት ድረስ አለመፋታትንና አለመለያየትን የሚሰብክ የሚያስተምር ለሥጋም ለነፍስም ጥቅም የሚኾን ነው።      

ቤት ፈረሳ በኢትዮጵያ

ቤት ፈረሳ በኢትዮጵያ    የሸገር ከተማ አስተዳደር ባለሥልጣናት "ሕገ ወጥ" ያሏቸውን መኖሪያ ቤቶች ሲያፈርሱ "ማኅበራዊ ቀውስ" መፈጠሩን ባያምኑም ዜጎች ብርቱ ችግር ገጥሟቸዋል። ቤታቸው የፈረሰባቸው ዜጎች አቤቱታ የቀረበላቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኃላፊዎች የተሳተፉበት ውይይት የእርምጃውን አመክንዮ እና ዳፋ ይፈትሻል በአዲስ አበባ ዙሪያ የነበሩ ከተሞችን አንድ ላይ በማዋቀር እንደ አዲስ የተቋቋመው የሸገር ከተማ አስተዳደር ባለሥልጣናት "ሕገ ወጥ" ያሏቸውን የመኖሪያ ቤቶች እያፈረሱ ነው። የሚፈርሱት “ሕጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ የሌላቸው” የተባሉ ግንባታዎች ሲሆኑ አብዛኞቹ የመኖሪያ ቤቶች ናቸው። "በተለይም ከ2005 ዓ.ም. በኋላ የተገነቡ ቤቶች እንዲፈርሱ በተወሰነው መሠረት" እርምጃው እየተወሰደ እንደሚገኝ የሸገር ከተማ አስተዳደር ባለሥልጣናት ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገልጸዋል። ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ መሠረት "ከቤቶቹ ባለቤቶች ጋር በክፍለ ከተማ፣ በወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ ውይይት ተደርጎ በቂ ግንዛቤ" እንዲፈጠር መደረጉን ባለሥልጣናቱ ተናግረዋል።  ምንጭ Dw

Summer in Ethiopia

Summer in Ethiopia Region ☂☈          Ethiopia seasons consisted of Four phases: ፀዳይ ( Tsedey ) (September –November ), Bega (Dec–Feb) and Belg (March–May)and kiremt ( Summer) ( Jun- August) . The most dry and cold season is Bega, where Kiremt is extremely rainy season where 85% to 95% of food crops are produced.   Summer is the rainy season where 85% to 95% of food crops are produced. Covering from June to August, the season is marked by frequent rains and homogeneous temperatures mainly from June and August. The magnitude of the rainfall in this season is higher than other seasons in most parts of the country.                                               Look the video  Summer in Ethiopia areas now a days be like

Blogger JoJo

 Blogger JoJo Hello my friends thanks for visiting my Blog I will provide you with current and reliable information in a video.  http://wektawi.blogspot.com/